-
መዝሙር 102:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የሚያስጨንቅ ሁኔታ ባጋጠመኝ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር።+
-
-
ኢሳይያስ 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እጆቻችሁን ስትዘረጉ
ዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+
-