-
ኢሳይያስ 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለዚህ እንዲህ አልኩ፦ “ዓይናችሁን ከእኔ ላይ አንሱ፤
እኔም አምርሬ አለቅሳለሁ።+
-
-
ኤርምያስ 4:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ወይ አበሳዬ!* ወይ አበሳዬ!
ልቤን ሥቃይ ቀስፎታል።
ልቤ በውስጤ በኃይል ይመታል።
-
-
ሕዝቅኤል 9:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እነሱ ሰዉን እየገደሉ ሳሉ ብቻዬን ቀረሁ፤ በግንባሬም ተደፍቼ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣህን በማፍሰስ የእስራኤልን ቀሪዎች ሁሉ ልታጠፋ ነው?” በማለት ጮኽኩ።+
-