ዘፀአት 22:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “የባዕድ አገር ሰውን አትበድል ወይም አትጨቁን፤+ ምክንያቱም እናንተ ራሳችሁ በግብፅ ምድር ሳላችሁ የባዕድ አገር ሰው ነበራችሁ።+ 22 “መበለቲቱን ወይም አባት የሌለውን* ልጅ አታጎሳቁሉ።+ መዝሙር 82:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለችግረኛውና አባት ለሌለው ተሟገቱ።*+ ረዳት የሌለውና ምስኪኑ ፍትሕ እንዲያገኝ አድርጉ።+ ኢሳይያስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን ፈልጉ፤+ጨቋኙ እንዲታረም አድርጉ፤አባት የሌለውን ልጅ* መብት አስከብሩ፤ለመበለቲቱም ተሟገቱ።”+
21 “የባዕድ አገር ሰውን አትበድል ወይም አትጨቁን፤+ ምክንያቱም እናንተ ራሳችሁ በግብፅ ምድር ሳላችሁ የባዕድ አገር ሰው ነበራችሁ።+ 22 “መበለቲቱን ወይም አባት የሌለውን* ልጅ አታጎሳቁሉ።+