-
ኤርምያስ 6:28-30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤
ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው።
29 ወናፎቹ በእሳት ተቃጠሉ።
ከእሳቱም የሚወጣው እርሳስ ነው።
30 ሰዎች ‘የተጣለ ብር’ ብለው ይጠሯቸዋል፤
ይሖዋ ጥሏቸዋልና።”+
-
እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤
ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው።
29 ወናፎቹ በእሳት ተቃጠሉ።
ከእሳቱም የሚወጣው እርሳስ ነው።
30 ሰዎች ‘የተጣለ ብር’ ብለው ይጠሯቸዋል፤
ይሖዋ ጥሏቸዋልና።”+