ኤርምያስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ካህናቱ ‘ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም፤+ ሕጉ በአደራ የተሰጣቸውም እኔን አላወቁም፤እረኞቹ በእኔ ላይ ዓመፁ፤+ነቢያቱ በባአል ስም ትንቢት ተናገሩ፤+ምንም ጥቅም የማያስገኙላቸውንም አማልክት ተከተሉ። ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይህ የደረሰው ነቢያቷ በሠሩት ኃጢአትና ካህናቷ በፈጸሙት በደል የተነሳ ነው፤+እነሱ በመካከሏ የነበሩትን ጻድቃን ደም አፍስሰዋል።+ ሚክያስ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*
8 ካህናቱ ‘ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም፤+ ሕጉ በአደራ የተሰጣቸውም እኔን አላወቁም፤እረኞቹ በእኔ ላይ ዓመፁ፤+ነቢያቱ በባአል ስም ትንቢት ተናገሩ፤+ምንም ጥቅም የማያስገኙላቸውንም አማልክት ተከተሉ።
11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*