ኢሳይያስ 30:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “በል ሂድ፤ ለመጪዎቹ ዘመናት፣ቋሚ ምሥክር እንዲሆንእነሱ ባሉበት በጽላት ላይ ጻፈው፤በመጽሐፍም ላይ ክተበው።+ ዕንባቆም 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋም እንዲህ ሲል መለሰልኝ፦ “ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያነበው ሰው በቀላሉ* እንዲያነበው+ራእዩን ጻፈው፤ በጽላትም ላይ ግልጽ በሆነ መንገድ ቅረጸው።+ ራእይ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲህም አለኝ፦ “የምታየውን በመጽሐፍ ጥቅልል ላይ ጽፈህ በኤፌሶን፣+ በሰምርኔስ፣+ በጴርጋሞን፣+ በትያጥሮን፣+ በሰርዴስ፣+ በፊላደልፊያና+ በሎዶቅያ+ ለሚገኙት ለሰባቱ ጉባኤዎች ላከው።”
11 እንዲህም አለኝ፦ “የምታየውን በመጽሐፍ ጥቅልል ላይ ጽፈህ በኤፌሶን፣+ በሰምርኔስ፣+ በጴርጋሞን፣+ በትያጥሮን፣+ በሰርዴስ፣+ በፊላደልፊያና+ በሎዶቅያ+ ለሚገኙት ለሰባቱ ጉባኤዎች ላከው።”