-
2 ዜና መዋዕል 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ሠረገሎችና ፈረሰኞች ያሏቸው ታላቅ ሠራዊት አልነበሩም? ይሁንና በይሖዋ በመታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው።+
-
-
ኤርምያስ 46:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከተማዋንና ነዋሪዎቿን አጠፋለሁ’ ይላል።
9 እናንተ ፈረሶች፣ ወደ ላይ ውጡ!
እናንተ ሠረገሎች፣ በፍጥነት ገስግሱ!
-