-
ኤርምያስ 50:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 የአምላካችንን የይሖዋን በቀል፣
ስለ ቤተ መቅደሱ ሲል የወሰደውን የበቀል እርምጃ+ በጽዮን ለማወጅ
ከባቢሎን ምድር የሚሸሹና
አምልጠው የሚሄዱ ሰዎች ድምፅ ይሰማል።
-
-
ኤርምያስ 51:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ደግሞም በጽዮን፣ በፊታችሁ ለሠሩት ክፋት ሁሉ
ባቢሎንንና የከለዳውያን ምድር ነዋሪዎችን በሙሉ ዋጋቸውን እከፍላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።
-