ኢሳይያስ 60:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህ በኋላ በምድርሽ ውስጥ ዓመፅ፣ወይም በክልልሽ ውስጥ ጥፋትና ውድመት አይሰማም።+ ቅጥሮችሽን መዳን፣+ በሮችሽንም ውዳሴ ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ። ኤርምያስ 31:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሬሳና አመድ* ያለበት ሸለቆ* ሁሉ እንዲሁም የቄድሮንን ሸለቆ+ ይዞ በምሥራቅ በኩል እስካለው እስከ ፈረስ በር+ ማዕዘን ድረስ ያለው ደልዳላ ቦታ ሁሉ ለይሖዋ የተቀደሰ ይሆናል።+ ከእንግዲህ ወዲህ አይነቀልም ወይም አይወድምም።”
40 ሬሳና አመድ* ያለበት ሸለቆ* ሁሉ እንዲሁም የቄድሮንን ሸለቆ+ ይዞ በምሥራቅ በኩል እስካለው እስከ ፈረስ በር+ ማዕዘን ድረስ ያለው ደልዳላ ቦታ ሁሉ ለይሖዋ የተቀደሰ ይሆናል።+ ከእንግዲህ ወዲህ አይነቀልም ወይም አይወድምም።”