-
ማርቆስ 9:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ቀጥሎም “እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የአምላክ መንግሥት በታላቅ ኃይል መምጣቱን እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም” አላቸው።+
-
-
ሉቃስ 9:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የአምላክን መንግሥት እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+
-