-
ማቴዎስ 16:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+
-
-
ሉቃስ 9:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የአምላክን መንግሥት እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+
-