የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 19:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው።+ የባልንጀራህ ኃጢአት ተባባሪ እንዳትሆን ተግሣጽ በሚያስፈልገው ጊዜ ሁሉ ገሥጸው።+

  • ምሳሌ 25:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ክስ ለመመሥረት አትቸኩል፤

      የኋላ ኋላ ባልንጀራህ ቢያዋርድህ ምን ይውጥሃል?+

       9 ከባልንጀራህ ጋር ስለ ራስህ ጉዳይ ተሟገት፤+

      ሆኖም በሚስጥር የተነገረህን ጉዳይ* አትግለጥ፤+

  • ሉቃስ 17:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፤+ ከተጸጸተም ይቅር በለው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ