-
ማርቆስ 14:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ይኸውም ከእኔ ጋር በሳህኑ ውስጥ የሚያጠቅሰው ነው።+
-
-
ሉቃስ 22:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “ነገር ግን አሳልፎ የሚሰጠኝ ሰው እጅ ከእኔ ጋር በማዕድ ነው።+
-
-
ዮሐንስ 13:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ኢየሱስም “ይህን የማጠቅሰውን ቁራሽ ዳቦ የምሰጠው ሰው ነው” ሲል መለሰ።+ ከዚያም ዳቦውን አጥቅሶ ለአስቆሮቱ ስምዖን ልጅ ለይሁዳ ሰጠው።
-