-
ኢሳይያስ 53:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በእሱ ላይ ከደረሰው ሥቃይ* የተነሳ፣ በሚያየው መልካም ነገር ይደሰታል።
-
-
ማቴዎስ 9:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በዚያም ሰዎች ቃሬዛ ላይ የተኛ አንድ ሽባ ሰው ወደ እሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ፣ ሽባውን “ልጄ ሆይ አይዞህ! ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው።+
-
-
ሉቃስ 5:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ኢየሱስም እምነታቸውን በማየት “አንተ ሰው፣ ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው።+
-