-
ማቴዎስ 27:45አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
45 ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አገሩ በሙሉ በጨለማ ተሸፈነ።+
-
-
ሉቃስ 23:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ጊዜው ስድስት ሰዓት ገደማ የነበረ ቢሆንም ምድሪቱ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነች፤+
-