-
ማቴዎስ 27:45አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
45 ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አገሩ በሙሉ በጨለማ ተሸፈነ።+
-
-
ማርቆስ 15:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ስድስት ሰዓት በሆነ ጊዜም አገሩ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነ።+
-