-
ማቴዎስ 13:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 በዚያ ጊዜ ጻድቃን በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ደምቀው ያበራሉ።+ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ።
-
-
ማርቆስ 4:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ከዚያም “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ” አለ።+
-
-
ራእይ 2:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 መንፈስ ለጉባኤዎቹ የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ።’
-