ኢሳይያስ 40:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 “አጽናኑ፣ ሕዝቤን አጽናኑ” ይላል አምላካችሁ።+ ኢሳይያስ 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እናንተ ሰማያት፣ እልል በሉ፤ አንቺም ምድር፣ ሐሴት አድርጊ።+ ተራሮች በደስታ እልል ይበሉ።+ ይሖዋ ሕዝቡን አጽናንቷልና፤+ለተጎሳቆሉት ሕዝቦቹም ምሕረት ያሳያል።+
13 እናንተ ሰማያት፣ እልል በሉ፤ አንቺም ምድር፣ ሐሴት አድርጊ።+ ተራሮች በደስታ እልል ይበሉ።+ ይሖዋ ሕዝቡን አጽናንቷልና፤+ለተጎሳቆሉት ሕዝቦቹም ምሕረት ያሳያል።+