-
የሐዋርያት ሥራ 18:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በዚህ ጊዜ የእስክንድርያ ተወላጅ የሆነ አጵሎስ+ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ወደ ኤፌሶን መጣ፤ እሱም ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለውና ቅዱሳን መጻሕፍትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 18:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እሱም በምኩራብ ውስጥ በድፍረት መናገር ጀመረ፤ ጵርስቅላና አቂላም+ በሰሙት ጊዜ ይዘውት በመሄድ የአምላክን መንገድ ይበልጥ በትክክል አብራሩለት።
-
-
1 ቆሮንቶስ 16:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
-