ሮም 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አሁን ግን አሮጌ በሆነው በተጻፈው ሕግ+ ሳይሆን በአዲስ መልክ በመንፈስ ባሪያዎች+ እንሆን ዘንድ አስሮ ይዞን ለነበረው ሕግ ስለሞትን ከሕጉ ነፃ ወጥተናል።+ ገላትያ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም በመንፈስ የምትመሩ ከሆነ በሕግ ሥር አይደላችሁም። ቆላስይስ 2:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በተጨማሪም በበደላችሁና በሥጋችሁ አለመገረዝ የተነሳ ሙታን የነበራችሁ ቢሆንም አምላክ ከእሱ ጋር ሕያዋን አድርጓችኋል።+ በደላችንን ሁሉ በደግነት ይቅር ብሎናል፤+ 14 ድንጋጌዎችን የያዘውንና+ ይቃወመን የነበረውን+ በእጅ የተጻፈ ሰነድም ደመሰሰው።+ በመከራው እንጨት* ላይ ቸንክሮም ከመንገድ አስወገደው።+
6 አሁን ግን አሮጌ በሆነው በተጻፈው ሕግ+ ሳይሆን በአዲስ መልክ በመንፈስ ባሪያዎች+ እንሆን ዘንድ አስሮ ይዞን ለነበረው ሕግ ስለሞትን ከሕጉ ነፃ ወጥተናል።+
13 በተጨማሪም በበደላችሁና በሥጋችሁ አለመገረዝ የተነሳ ሙታን የነበራችሁ ቢሆንም አምላክ ከእሱ ጋር ሕያዋን አድርጓችኋል።+ በደላችንን ሁሉ በደግነት ይቅር ብሎናል፤+ 14 ድንጋጌዎችን የያዘውንና+ ይቃወመን የነበረውን+ በእጅ የተጻፈ ሰነድም ደመሰሰው።+ በመከራው እንጨት* ላይ ቸንክሮም ከመንገድ አስወገደው።+