-
1 ቆሮንቶስ 16:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
-
-
ቆላስይስ 4:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በሎዶቅያ ላሉት ወንድሞችና ለንምፉን እንዲሁም በቤቷ ላለው ጉባኤ+ ሰላምታዬን አቅርቡልኝ።
-