-
ሮም 16:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በቤታቸው ላለው ጉባኤም ሰላምታ አቅርቡልኝ።+ በእስያ ከመጀመሪያዎቹ የክርስቶስ ተከታዮች አንዱ የሆነውን የምወደውን ኤጲኔጦስን ሰላም በሉልኝ።
-
-
1 ቆሮንቶስ 16:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
-