-
ሮም 15:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በመቄዶንያና በአካይያ ያሉት ወንድሞች በኢየሩሳሌም ባሉት ቅዱሳን መካከል ለሚገኙት ድሆች መዋጮ በመስጠት ያላቸውን ነገር በደስታ አካፍለዋልና።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 16:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ለቅዱሳን መዋጮ ማሰባሰብን በተመለከተ+ ደግሞ በገላትያ ለሚገኙ ጉባኤዎች የሰጠሁትን መመሪያ መከተል ትችላላችሁ።
-