ዘፀአት 22:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 “አምላክን አትራገም፤+ በሕዝብህ መካከል ያለውን አለቃም* አትራገም።+ 2 ጴጥሮስ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተለይ ደግሞ ሰዎችን ለማርከስ+ ሲሉ ከእነሱ ጋር የፆታ ብልግና ለመፈጸም የሚመኙትንና ሥልጣን ያላቸውን የሚንቁትን*+ ለፍርድ ጠብቆ ያቆያቸዋል። ደፋሮችና በራሳቸው የሚመሩ ከመሆናቸውም በላይ የተከበሩትን ሲሳደቡ አይፈሩም። 3 ዮሐንስ 9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለጉባኤው የጻፍኩት ነገር ነበር፤ ሆኖም በመካከላቸው የመሪነት ቦታ መያዝ የሚፈልገው+ ዲዮጥራጢስ ከእኛ በአክብሮት የሚቀበለው ምንም ነገር የለም።+ 10 በመሆኑም እኔ ከመጣሁ ስለ እኛ መጥፎ ወሬ በማናፈስ* የሚሠራውን ሥራ ይፋ አወጣለሁ።+ ይህም አልበቃ ብሎት ወንድሞችን በአክብሮት አይቀበልም፤+ እነሱን መቀበል የሚፈልጉትንም ለመከልከልና ከጉባኤ ለማባረር ይጥራል።
10 በተለይ ደግሞ ሰዎችን ለማርከስ+ ሲሉ ከእነሱ ጋር የፆታ ብልግና ለመፈጸም የሚመኙትንና ሥልጣን ያላቸውን የሚንቁትን*+ ለፍርድ ጠብቆ ያቆያቸዋል። ደፋሮችና በራሳቸው የሚመሩ ከመሆናቸውም በላይ የተከበሩትን ሲሳደቡ አይፈሩም።
9 ለጉባኤው የጻፍኩት ነገር ነበር፤ ሆኖም በመካከላቸው የመሪነት ቦታ መያዝ የሚፈልገው+ ዲዮጥራጢስ ከእኛ በአክብሮት የሚቀበለው ምንም ነገር የለም።+ 10 በመሆኑም እኔ ከመጣሁ ስለ እኛ መጥፎ ወሬ በማናፈስ* የሚሠራውን ሥራ ይፋ አወጣለሁ።+ ይህም አልበቃ ብሎት ወንድሞችን በአክብሮት አይቀበልም፤+ እነሱን መቀበል የሚፈልጉትንም ለመከልከልና ከጉባኤ ለማባረር ይጥራል።