ራእይ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔም ከቅዱሱ ስፍራ*+ የወጣ ታላቅ ድምፅ ሰባቱን መላእክት “ሂዱና የአምላክን ቁጣ የያዙትን ሰባቱን ሳህኖች በምድር ላይ አፍስሱ” ሲል ሰማሁ።+ ራእይ 16:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሦስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን ወደ ወንዞችና ወደ ውኃ ምንጮች አፈሰሰው።+ እነሱም ደም ሆኑ።+