ራእይ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቶሎ እመጣለሁ።+ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን ምንጊዜም አጥብቀህ ያዝ።+ ራእይ 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነሆ፣ እኔ ቶሎ እመጣለሁ።+ በዚህ ጥቅልል ውስጥ የሚገኙትን የትንቢት ቃላት የሚጠብቅ ማንኛውም ሰው ደስተኛ ነው።”+