የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 133
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በአንድነት አብሮ መኖር

        • በአሮን ራስ ላይ እንደፈሰሰ ዘይት (2)

        • እንደ ሄርሞን ጤዛ (3)

መዝሙር 133:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 13:8፤ ዮሐ 13:35፤ ቆላ 3:14፤ ዕብ 13:1

መዝሙር 133:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:4, 7
  • +ምሳሌ 27:9

መዝሙር 133:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:2
  • +ዘዳ 3:8, 9፤ 1ዜና 5:23

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 133:1ዘፍ 13:8፤ ዮሐ 13:35፤ ቆላ 3:14፤ ዕብ 13:1
መዝ. 133:2ዘፀ 29:4, 7
መዝ. 133:2ምሳሌ 27:9
መዝ. 133:3መዝ 125:2
መዝ. 133:3ዘዳ 3:8, 9፤ 1ዜና 5:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 133:1-3

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር። የዳዊት መዝሙር።

133 እነሆ፣ ወንድሞች በአንድነት አብረው ቢኖሩ

ምንኛ መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!+

 2 በራስ ላይ ፈስሶ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣

በአሮን ጢም+ ላይ እንደሚወርድ፣

እስከ ልብሱ ኮሌታ ድረስ እንደሚፈስ

ጥሩ ዘይት ነው።+

 3 በጽዮን ተራሮች+ ላይ እንደሚወርድ፣

እንደ ሄርሞን+ ጤዛ ነው።

በዚያ ይሖዋ በረከቱን ይኸውም

የዘላለም ሕይወትን አዟል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ