ክፍል 4 በወረቀት የሚታተመው ፍሬ ሐሳብ፦ ከአምላክ ጋር የመሠረትከውን ወዳጅነት ይዘህ ለመቀጠል ምን እንደሚረዳህ ተማር ምዕራፎች 48 ጓደኞችህን በጥበብ ምረጥ 49 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1 50 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2 51 በንግግርህ ይሖዋን ማስደሰት የምትችለው እንዴት ነው? 52 አለባበሳችንና ውጫዊ ገጽታችን ሊያሳስበን የሚገባው ለምንድን ነው? 53 የመዝናኛ ምርጫህ ይሖዋን የሚያስደስት ይሁን 54 “ታማኝና ልባም ባሪያ” የሚጫወተው ሚና 55 ለጉባኤህ ድጋፍ ማድረግ የምትችልባቸው መንገዶች 56 ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት 57 ከባድ ኃጢአት ብትፈጽም ምን ማድረግ ይኖርብሃል? 58 ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ ሁን 59 ስደትን በጽናት መቋቋም ትችላለህ 60 እድገት ማድረግህን ቀጥል