የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 የሕይወት ቃል (1-4) በብርሃን መመላለስ (5-7) ኃጢአትን የመናዘዝ አስፈላጊነት (8-10) 2 ኢየሱስ፣ የማስተሰረያ መሥዋዕት (1, 2) የእሱን ትእዛዛት መጠበቅ (3-11) አሮጌውና አዲሱ ትእዛዝ (7, 8) መልእክቱን የጻፈበት ምክንያት (12-14) ዓለምን አትውደዱ (15-17) ፀረ ክርስቶስን በተመለከተ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (18-29) 3 የአምላክ ልጆች ነን (1-3) የአምላክ ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች (4-12) ኢየሱስ የዲያብሎስን ሥራ ያፈርሳል (8) እርስ በርስ ተዋደዱ (13-18) “አምላክ ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው” (19-24) 4 በመንፈስ የተነገረን ቃል መመርመር (1-6) አምላክን ማወቅና መውደድ (7-21) “አምላክ ፍቅር ነው” (8, 16) “በፍቅር ፍርሃት የለም” (18) 5 በኢየሱስ የሚያምን ዓለምን ያሸንፋል (1-12) ‘አምላክን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ነው’ (3) ጸሎት ባለው ኃይል መተማመን (13-17) ክፉ በሆነ ዓለም ውስጥ ራስን መጠበቅ (18-21) ‘መላው ዓለም በክፉው ቁጥጥር ሥር ነው’ (19)