የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g98 7/8 ገጽ 2
  • ገጽ 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ 2
  • ንቁ!—1998
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ባለጠጋ አገሮች ድሆችን እንደበዘበዙ ይኖሩ ይሆን? 3-11
  • አሁን በሕይወት በመኖሬ ደስ ይለኛል! 12
  • መቻቻል—ከአንዱ ጽንፍ ወደ ሌላው 21
ንቁ!—1998
g98 7/8 ገጽ 2

ገጽ 2

ባለጠጋ አገሮች ድሆችን እንደበዘበዙ ይኖሩ ይሆን? 3-11

ገዳይ መርዛማ ቆሻሻዎችን ጭነው የሚያራግፉበት ቦታ በመፈለግ መላዋን ምድር የሚያስሱ መርከቦች፣ የጭነት መኪናዎችና ባቡሮች በጣም ብዙ ናቸው። በድህነት፣ በረሃብና በበሽታ የተጎሳቆሉ አገሮች ላይ ቆሻሻዎቹን ያራግፋሉ። ታዲያ ፕላኔቷ ምድራችን የመጨረሻ ዕጣዋ ምን ይሆን?

አሁን በሕይወት በመኖሬ ደስ ይለኛል! 12

ምንም እንኳ ጂንጀር በአንድ ወቅት ሞትን ተመኝታ ራሷን ለመግደል ሙከራ አድርጋ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በሕይወት በመኖሯ ደስተኛ ናት። እንዲህ የተሰማት ለምን እንደሆነ ለማወቅ ታሪኳን አንብብ።

መቻቻል—ከአንዱ ጽንፍ ወደ ሌላው 21

ቻይ መሆን ሚዛናዊ መሆንን ይጠይቃል። ትክክለኛውን ሚዛን መጠበቅ ደግሞ ቀላል ነገር አይደለም። በአንድ ወቅት ቻይነት የሚጎድለን እንሆንና በሌላ ጊዜ ደግሞ በጣም ቻዮች እንሆናለን። ወደ ሁለቱም ጽንፍ ሳንሄድ ትክክለኛውን ሚዛን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው?

[ምንጭ]

ሽፋን:- ሥራ ላይ ያለችው ሴት:- UNITED NATIONS/UNIDO

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ