የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g20 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • “የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”
  • ንቁ!—2020
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለባለትዳሮች
  • ለወላጆች
  • ለወጣቶች
  • ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለህ?
    ንቁ!—2021
  • የወጣቶች የአእምሮ ጤንነት ማሽቆልቆል—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
    ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
  • ኢንተርኔት ስለሚያስከትለው አደጋ ወጣቶችን ማስተማር
    ንቁ!—2014
  • ለቤተሰብ አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?
    ንቁ!—2024
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2020
g20 ቁጥር 1 ገጽ 16

“የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”

አንድ ባልና ሚስት ከታብሌታቸው ላይ ሲያነብቡ።

በምሳሌ 14:30 ላይ የሚገኘው ይህ ሐሳብ የተጻፈው ከሦስት ሺህ ዓመታት ገደማ በፊት ነው። ይህ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ምክር ጊዜ የማይሽረው እንደሆነ የሚያሳይ አንድ ምሳሌ ነው። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ከፈለግክ jw.orgን ተመልከት። በድረ ገጹ ላይ ከውጥረት እፎይታ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚገልጹ ቪዲዮዎች፣ አኒሜሽኖች፣ ቃለ ምልልሶችና ጽሑፎች አሉ። ለምሳሌ ያህል፦

ለባለትዳሮች

  • ግጭቶችን መፍታት

  • ከዘመዶቻችሁ ጋር በሰላም መኖር የምትችሉት እንዴት ነው?

  • ቂምን መተው የሚቻልበት መንገድ

ለወላጆች

  • በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ

  • ወጣት ልጃችሁ ውጥረትን እንድትቋቋም መርዳት

  • ኢንተርኔት ስለሚያስከትለው አደጋ ወጣቶችን ማስተማር

ለወጣቶች

  • ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ

  • በቂ እንቅልፍ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?

  • ከወንድሞቼና ከእህቶቼ ጋር በሰላም መኖር ያለብኝ ለምንድን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ