የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm23 ገጽ 2-8
  • ዓርብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓርብ
  • የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቅዳሜ
    የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm23 ገጽ 2-8
ምስሎች፦ የዓርብ ፕሮግራም ጎላ ያሉ ገጽታዎች። 1. ንጉሥ ሳኦል ዳዊትና ሰዎቹ ወደተደበቁበት ዋሻ ሲገባ። 2. አንድ ባልና ሚስት ሲሰብኩ። 3. ኤምፐረር ፔንግዊኖችና ጫጩቶቻቸው።

Penguins: By courtesy of John R. Peiniger

ዓርብ

“ፍቅር ታጋሽ . . . ነው”​—1 ቆሮንቶስ 13:4

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 66 እና ጸሎት

  • 3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ “በትዕግሥት ጠብቁ”—ለምን? (ያዕቆብ 5:7, 8፤ ቆላስይስ 1:9-11፤ 3:12)

  • 4:10 ሲምፖዚየም፦ “ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው”

    • • ይሖዋ ለጊዜ ያለው አመለካከት (መክብብ 3:1-8, 11)

    • • ወዳጅነት መመሥረት ጊዜ ይወስዳል (ምሳሌ 17:17)

    • • መንፈሳዊ እድገት ጊዜ ይወስዳል (ማርቆስ 4:26-29)

    • • ግባችን ላይ መድረስ ጊዜ ይወስዳል (መክብብ 11:4, 6)

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 143 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዳዊት ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቋል (1 ሳሙኤል 24:2-15፤ 25:1-35፤ 26:2-12፤ መዝሙር 37:1-7)

  • 5:45 የትዕግሥቱን ብዛት አድንቁ (ሮም 2:4, 6, 7፤ 2 ጴጥሮስ 3:8, 9፤ ራእይ 11:18)

  • 6:15 መዝሙር ቁ. 147 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 17

  • 7:50 ኢየሱስን በትዕግሥቱ ምሰሉት (ዕብራውያን 12:2, 3)

  • 8:10 ሲምፖዚየም፦ አምላክ ቃል የገባቸውን ነገሮች በትዕግሥት የሚወርሱትን ምሰሉ

    • • አብርሃም እና ሣራ (ዕብራውያን 6:12)

    • • ዮሴፍ (ዘፍጥረት 39:7-9)

    • • ኢዮብ (ያዕቆብ 5:11)

    • • መርዶክዮስ እና አስቴር (አስቴር 4:11-16)

    • • ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥ (ሉቃስ 1:6, 7)

    • • ጳውሎስ (የሐዋርያት ሥራ 14:21, 22)

  • 9:10 መዝሙር ቁ. 11 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:20 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረት ስለ ይሖዋ የጊዜ አጠባበቅ ምን ያስተምረናል?

    • • ተክሎች (ማቴዎስ 24:32, 33)

    • • የባሕር ፍጥረታት (2 ቆሮንቶስ 6:2)

    • • ወፎች (ኤርምያስ 8:7)

    • • ነፍሳት (ምሳሌ 6:6-8፤ 1 ቆሮንቶስ 9:26)

    • • የየብስ ፍጥረታት (መክብብ 4:6፤ ፊልጵስዩስ 1:9, 10)

  • 10:20 ‘ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን አታውቁም’ (ማቴዎስ 24:36፤ 25:13, 46)

  • 10:55 መዝሙር ቁ. 27 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ