የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm23 ገጽ 4-5
  • ቅዳሜ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቅዳሜ
  • የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓርብ
    የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ቅዳሜ
    የ2021 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ቅዳሜ
    የ2017 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm23 ገጽ 4-5
ምስሎች፦ የቅዳሜ ፕሮግራም ጎላ ያሉ ገጽታዎች። 1. የአንድ ቤተሰብ አባላት በቪዲዮ ኮንፍረንስ በደስታ ሲነጋገሩ። 2. አንድ ንጉሥ በጥሞና ሲያስብ። 3. አንድ አባት ከልጁ ጋር ገበያ መሃል ሆኖ።

ቅዳሜ

“ሁሉንም በትዕግሥት ያዙ”​—1 ተሰሎንቄ 5:14

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 58 እና ጸሎት

  • 3:40 ሲምፖዚየም፦ ‘በትዕግሥት ራሳችንን ብቁ የአምላክ አገልጋዮች አድርገን እናቀርባለን’

    • • ስንሰብክ (የሐዋርያት ሥራ 26:29፤ 2 ቆሮንቶስ 6:4-6)

    • • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ስናስተምር (ዮሐንስ 16:12)

    • • እርስ በርስ ስንበረታታ (1 ተሰሎንቄ 5:11)

    • • በሽምግልና ስናገለግል (2 ጢሞቴዎስ 4:2)

  • 4:30 እሱ ስለታገሣችሁ እናንተም ታገሡ! (ማቴዎስ 7:1, 2፤ 18:23-35)

  • 4:50 መዝሙር ቁ. 138 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:00 ሲምፖዚየም፦ ‘በትዕግሥት እርስ በርሳችሁ በፍቅር ተቻቻሉ’

    • • አማኝ ያልሆኑ ዘመዶቻችሁን (ቆላስይስ 4:6)

    • • የትዳር አጋራችሁን (ምሳሌ 19:11)

    • • ልጆቻችሁን (2 ጢሞቴዎስ 3:14)

    • • አረጋዊ ወይም አቅመ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቻችሁን (ዕብራውያን 13:16)

  • 5:45 የጥምቀት ንግግር፦ የይሖዋን ትዕግሥት እንደ መዳን ቁጠሩት! (2 ጴጥሮስ 3:13-15)

  • 6:15 መዝሙር ቁ. 75 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 106

  • 7:50 በቅጽበታዊ ደስታ አትታለሉ! (1 ተሰሎንቄ 4:3-5፤ 1 ዮሐንስ 2:17)

  • 8:15 ሲምፖዚየም፦ “ትዕቢተኛ ከመሆን ይልቅ ታጋሽ መሆን ይሻላል”

    • • አዳምን ሳይሆን አቤልን ምሰሉ (መክብብ 7:8)

    • • ኤሳውን ሳይሆን ያዕቆብን ምሰሉ (ዕብራውያን 12:16)

    • • ቆሬን ሳይሆን ሙሴን ምሰሉ (ዘኁልቁ 16:9, 10)

    • • ሳኦልን ሳይሆን ሳሙኤልን ምሰሉ (1 ሳሙኤል 15:22)

    • • አቢሴሎምን ሳይሆን ዮናታንን ምሰሉ (1 ሳሙኤል 23:16-18)

  • 9:15 መዝሙር ቁ. 87 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:25 ድራማ፦ “መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ”—ክፍል 1 (መዝሙር 37:5)

  • 9:55 “ስደት ሲያደርሱብን በትዕግሥት እናሳልፋለን” (1 ቆሮንቶስ 4:12፤ ሮም 12:14, 21)

  • 10:30 መዝሙር ቁ. 79 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ