የ2016 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ለሴቶች አክብሮት ማሳየትን ተማርኩ (ጆሴፍ ኢሬንቦጌን)፣ ቁ. 3
ለአንድ ዓመት ሰላምና ደስታ ስጠኝ (አላን ብሮጂዮ)፣ ቁ. 1
ሕይወት የመረረውና ዓመፀኛ ሰው ነበርኩ (አድሪያን ዴ ላ ፉዌንቴ)፣ ቁ. 5
ብዙ ጊዜ ብሸነፍም ተሳክቶልኛል (ዮዜፍ ሙትከ)፣ ቁ. 4
ኢየሱስ ክርስቶስ
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም አለው? ቁ. 1
በቅዱስ ስፍራዎች ማምለክ ተገቢ ነው? ቁ. 2
በባለሥልጣናት ፊት ለምሥራቹ መሟገት፣ መስ.
በዓይነ ሕሊና የማየት ችሎታን በጥበብ መጠቀም፣ ሚያ.
በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት፣ መጋ.
ነቢያት ያሳዩት መንፈስ ይኑራችሁ፣ መጋ.
አሉታዊ ስሜቶችን መቋቋም፣ ቁ. 1
አትጨነቁ፣ቁ. 1
አገልግሎታችሁ እንደ ጤዛ ነው? ሚያ.
ከአልማዝ ይበልጥ ውድ የሆነ ባሕርይ (ሐቀኝነት)፣ ሰኔ
ከወርቅ የሚልቅ ነገር (መለኮታዊው ጥበብ)፣ ነሐሴ
ይሖዋን በደስታ ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ የካ.
ገርነት—ጥበብ የሚንጸባረቅበት ጎዳና፣ ታኅ.
‘ጥበብን ትጠብቃለህ?’ ጥቅ.
የሕይወት ታሪኮች
“ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር” መሆን (ዴንተን ሆፕኪንሰን)፣ ታኅ.
መልካም ምሳሌዎችን ለመከተል መጣጣር (ቶማስ ማክሌን)፣ ጥቅ.
መነኮሳት እውነተኛ መንፈሳዊ እህትማማቾች ሆኑ (ፌሊሳ እና አራሴሊ ፈርናንዴስ)፣ ሚያ.
በመስጠት ያገኘሁት ደስታ (ሮነልድ ፓርከን)፣ ነሐሴ
እጅ ባይኖረኝም እውነትን አጥብቄ ይዣለሁ (በርንኸርድ መርተን)፣ ቁ. 6
ይሖዋ በአገልግሎቱ ውጤታማ እንድሆን ረድቶኛል (ኮርዊን ሮቢሰን)፣ የካ.
የተለያዩ ርዕሶች
ሃይማኖትን የፈጠሩት ሰዎች ናቸው? ቁ. 4
ልታደርገው የሚገባ ጠቃሚ ንጽጽር (እምነትህን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር)፣ ቁ. 4
መጸለይ ያለብን እንዴት ሆነን ነው? ቁ. 6
ማጽናኛ ማግኘት የምትችለው ከየት ነው? ቁ. 5
ስለ መንፈሳዊው ዓለም የሚገልጹ ራእዮች፣ ቁ. 6
ስንሞት ምን እንሆናለን? ቁ. 1
ቅድመ ማስጠንቀቂያ መስማት፣ ቁ. 2
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ ጨርቆችና ማቅለሚያዎች፣ ቁ. 3
በክርስቲያን ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የተጠቀሱት የካህናት አለቆች፣ ቁ. 1
በጥንት ዘመን የነበሩ ጥቅልሎች፣ ቁ. 1
ትልቅ ትርጉም ያላቸው ቃላት! (“ልጄ ሆይ”)፣ ኅዳር
አምላክ ለሁሉም ጸሎቶች መልስ ይሰጣል? ቁ. 6
አንድ ሰው በሌላ ሰው እርሻ ላይ እንክርዳድ ሊዘራ ይችላል? ጥቅ.
“አዎ፣ እሄዳለሁ” (ርብቃ)፣ ቁ. 3
ከወፎች የምናገኘው ትምህርት፣ ቁ. 6
ከዓመፅ የጸዳ ዓለም ይመጣል? ቁ. 4
“ውጊያው የይሖዋ ነው” (ዳዊት)፣ ቁ. 5
የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ፣ ቁ. 3
የሮም መንግሥት በይሁዳ ለነበሩ አይሁዳውያን የሰጠው ሥልጣን፣ ጥቅ.
የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ቁ. 5
የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን አስፈላጊ ነው? ቁ. 4
የአይሁድ የሃይማኖት መሪዎች ፍቺን የሚፈቅዱበት ምክንያት፣ ቁ. 4
ዲያብሎስ ማን ነው? ቁ. 2
ዳዊትና ጎልያድ—ታሪኩ እውነት ነው? ቁ. 5
የአንባቢያን ጥያቄዎች
ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት፣ ግን.
ሰይጣን ኢየሱስን ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር? (ማቴ 4:5፤ ሉቃስ 4:9)፣ መጋ.
ቅቡዓን ክርስቲያኖች ከአምላክ የሚቀበሉት “ማረጋገጫ” እና ‘ማኅተም’ (2ቆሮ 1:21, 22)፣ ሚያ.
ታላቂቱ ባቢሎን የአምላክን ሕዝቦች በምርኮ ይዛ የነበረው መቼ ነው? መጋ.
አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ሲነገር ደስታን መግለጽ፣ ግን.
የይሖዋ ምሥክሮች
‘ለይሖዋ ውዳሴ ማቅረብ’ (ጀርመን፣ አንደኛው የዓለም ጦርነት)፣ ነሐሴ
ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና (ብራዚል)፣ የካ.
“ሥራው በኃላፊነት ለተሰጣቸው ሁሉ” (ሴዳር ፖይንት፣ ኦሃዮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ትልቅ ስብሰባ)፣ ግን.
‘ሥራው ታላቅ ነው’ (መዋጮ)፣ ኅዳር
ራሳቸውን አቅርበዋል—ኦሺያንያ፣ ጥር
ራሳቸውን አቅርበዋል—ጋና፣ ሐምሌ
“በብሪታንያ የምትገኙ የመንግሥቱ አስፋፊዎች—ንቁ!!” (1937)፣ ኅዳር
ከይሖዋ መመሪያ ተጠቃሚ መሆን (ተሞክሮዎች)፣ መስ.
የጥናት ርዕሶች
“ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣” ግን.
ለአምልኮ አንድ ላይ መሰብሰብ ያለብን ለምንድን ነው? ሚያ.
“ለእንግዶች ደግነት ማሳየትን አትርሱ፣” ጥቅ.
ለይሖዋ ታማኞች ሁኑ፣ የካ.
ሌሎች የሚሠሩት ስህተት እንቅፋት አይሁንብህ፣ ሰኔ
ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? ነሐሴ
መንፈሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሠክራል፣ ጥር
መንፈሳዊ እድገት ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? ነሐሴ
መጽሐፍ ቅዱስ አሁንም ሕይወትህን እየለወጠው ነው? ግን.
‘ምንጊዜም ነቅተን መጠበቅ’ ያለብን ለምንድን ነው? ሐምሌ
ስለ አምላክ ጸጋ የሚገልጸውን ምሥራች አውጁ፣ ሐምሌ
ቁሳዊ ነገሮችን ሳይሆን የአምላክን መንግሥት ፈልጉ፣ ሐምሌ
በሌላ አገር ስታገለግሉ መንፈሳዊነታችሁን ጠብቁ፣ ጥቅ.
‘በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማተኮር ሕይወትና ሰላም ያስገኛል፣’ ታኅ.
‘በቃላት ሊገለጽ የማይችለው የአምላክ ነፃ ስጦታ’ ግድ ይበላችሁ፣ ጥር
በተስፋችሁ ላይ ያላችሁን እምነት አጠናክሩ፣ ጥቅ.
በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ የገለልተኝነት አቋማችሁን ጠብቁ፣ ሚያ.
በታላቁ ሸክላ ሠሪ ለመቀረጽ ፈቃደኛ ነህ? ሰኔ
“በየዕለቱ እርስ በርሳችሁ ተበረታቱ፣” ኅዳር
በይሖዋ ላይ እምነት ማሳደር የእሱን ሞገስ ያስገኛል፣ ሚያ.
በጸጋው ነፃ ወጥታችኋል፣ ታኅ.
አለመግባባቶችን በፍቅር መፍታት፣ ግን.
አለባበሳችሁ አምላክን ያስከብራል? መስ.
“አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው፣” ሰኔ
እናንት ወላጆች፣ ልጆቻችሁ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው፣ መስ.
እናንት ወጣቶች፣ እምነታችሁን አጠናክሩ፣ መስ.
“እንደ ወንድማማች መዋደዳችሁን ቀጥሉ”! ጥር
‘እጆቻችሁ አይዛሉ፣’ መስ.
ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ፣ ኅዳር
ከአምላክ ለተቀበልነው ጸጋ አመስጋኝ መሆን፣ ሐምሌ
ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት፣ ኅዳር
ከአምላክ ጋር አብሮ መሥራት—አስደሳች መብት፣ ጥር
“ከእናንተ ጋር እንሄዳለን፣” ጥር
ከይሖዋ ታማኝ አገልጋዮች ትምህርት ማግኘት፣ የካ.
ከይሖዋ ዝግጅቶች ሙሉ በሙሉ ተጠቀሙ፣ ግን.
ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ያላቸውን ምሰሉ፣ የካ.
ከጨለማ ወደ ብርሃን መጠራት፣ ኅዳር
ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ—እንዴት? መጋ.
ክርስቲያኖች ትዳራቸውን የሰመረ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው? ነሐሴ
ወጣቶች—ለመጠመቅ ዝግጁ ናችሁ? መጋ.
ወጣቶች—ለጥምቀት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው? መጋ.
ውሳኔ የምታደርጉት እንዴት ነው? ግን.
የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በይሖዋ ላይ ጣሉ፣ ታኅ.
የይሖዋን መጽሐፍ ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ? ኅዳር
የይሖዋን በረከት ለማግኘት መታገላችሁን ቀጥሉ፣ መስ.
የጋብቻ አጀማመርና ዓላማው፣ ነሐሴ
ይሖዋ ሕዝቡን በሕይወት መንገድ ላይ ይመራል፣ መጋ.
ይሖዋ በገባው ቃል ላይ እምነት እንዳላችሁ በተግባር አሳዩ፣ ጥቅ.
ይሖዋ እንደሚቀርጸን መገንዘባችን የሚጠቅመን እንዴት ነው? ሰኔ
ይሖዋ ከልብ ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ ነው፣ ታኅ.
ይሖዋ “ወዳጄ” በማለት ጠርቶታል፣ የካ.
“ጽናት ሥራውን ሙሉ በሙሉ ይፈጽም፣” ሚያ.