የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/10 ገጽ 3
  • የካቲት 22 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 22 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 22 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
km 2/10 ገጽ 3

የካቲት 22 የሚጀምር ሳምንት

የካቲት 22 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 52

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 9 አን. 22-26፤ በገጽ 109 ላይ የሚገኘው ሣጥን፤ ከገጽ 218-219 የሚገኘው ተጨማሪ ክፍል

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መሳፍንት 19-21

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 20

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ በመጋቢት ወር የሚበረከተው ጽሑፍ። ለሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ፤ በወሩ ውስጥ የሚበረከተው ጽሑፍ ምን ጠቃሚ ገጽታዎች እንዳሉት እንዲሁም በክልሉ ውስጥ ጥሩ ውጤት ሊያስገኝ የሚችል ምን መግቢያ እንዳገኙ ጠይቃቸው። እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርቡ ወይም በወሩ ውስጥ የሚበረከተውን ጽሑፍ ጥናት ለማስጀመር እንዴት ሊጠቀሙበት እንደቻሉ የሚያሳይ አንድ ተሞክሮ በሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ የምናስረዳበት መንገድ ሰዎች እንዲያዳምጡ ይገፋፋቸዋል። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 251 እስከ ገጽ 253 አን. 2 ድረስ ባሉት ሐሳቦች ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ወደ ይሖዋ ድርጅት ምሯቸው። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 99 ላይ በሚገኘው ንዑስ ርዕስ ሥር በሚገኙት ሦስት አንቀጾች ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ወደ ይሖዋ ድርጅት ለመምራት የተጠቀሙባቸውን መንገዶች እንዲናገሩ አድማጮችን ጠይቅ። አስጠኚው ይህን በማድረጉ ጥቅም ላገኘ አንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ።

መዝሙር 31

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ