ጥር 31 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 31 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 30 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 8 አን. 12-22 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ነህምያ 1-4 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ነህምያ 2:11-20 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ዮሐንስ 1:1 ኢየሱስ እግዚአብሔር መሆኑን ያረጋግጣል?—rs ከገጽ 213 አን. 4 እስከ ገጽ 214 አን. 1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ኢየሱስ በማቴዎስ 22:21 ላይ የሰጠውን ምክር ተግባራዊ ማድረግ የምንችልባቸው መንገዶች (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
20 ደቂቃ፦ “ቤተሰቦችን ለመርዳት የተደረገ ዝግጅት።”—ክፍል 2 (አንቀጽ 7-13) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አድማጮች በገጽ 6 ላይ ከቀረቡት ሐሳቦች መካከል አንዳንዶቹን በሥራ ላይ በማዋላቸው ቤተሰባቸው እንዴት እንደተጠቀመ እንዲናገሩ ጋብዝ።
10 ደቂቃ፦ “የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚረዳ አዲስ አምድ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ውይይቱን ከመጀመርህ በፊት የጥር 1, 2011ን መጠበቂያ ግንብ ይዘው ያልመጡ አስፋፊዎች ካሉ አንድ አንድ ቅጂ እንዲሰጣቸው አድርግ። “ከአምላክ ቃል ተማር—ከአምላክ መማር ያለብን ለምንድን ነው?” የሚለውን ርዕሰ ትምህርት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳይ አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ በማድረግ ክፍሉን ደምድም።
መዝሙር 17 እና ጸሎት