ጥር 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 30 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 30 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 5 ከአን. 10-19 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 43-46 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 45:15-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የአምላክ ትዕግሥት ለመዳን የሚያበቃው እንዴት ነው?—2 ጴጥ. 3:9, 15 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ከአገሩ ሕግ ጋር የሚስማማ ጋብቻ መመሥረት አስፈላጊ ነው?—rs ከገጽ 248 አን. 3 እስከ ገጽ 249 አን. 2 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በቅርብ ጊዜ ለደረሰን መጠበቂያ ግንብ የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በየካቲት ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ማኅበራዊ ድረ ገጾችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?—ክፍል 1 በሐምሌ 2011 ንቁ! ከገጽ 24-27 እና በየካቲት 2012 ንቁ! ገጽ 6, 7 ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ።
20 ደቂቃ፦ “ድንገት ሊያጋጥም ለሚችል የጤና ችግር ተዘጋጅተሃል?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች መግቢያና መደምደሚያ አድርገህ ተጠቀምባቸው።
መዝሙር 43 እና ጸሎት