የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/12 ገጽ 2
  • የካቲት 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 20 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 2/12 ገጽ 2

የካቲት 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

የካቲት 20 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 37 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 6 ከአን. 8-16 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 58-62 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 61:1-11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ራስን መወሰን የፍቅርና የእምነት መግለጫ የሆነው እንዴት ነው? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አምላክ የትዳር ጓደኛሞች ተለያይተው መኖራቸውን እንዴት ይመለከተዋል?​—rs ገጽ 251 አን. 1 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 36

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በመጋቢት ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ከተናገርክ በኋላ አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። መዝሙር 63:3-8 እና ማርቆስ 1:32-39 እንዲነበቡ አድርግ። ከዚያም እነዚህ ጥቅሶች ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ እንዴት እንደሚረዱን ተወያዩበት።

15 ደቂቃ፦ “የመታሰቢያውን በዓል የምናስተዋውቅበት ዘመቻ መጋቢት 17 ይጀምራል።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የመጋበዣው ወረቀት ለጉባኤው ደርሶ ከሆነ በስብሰባው ላይ ለተገኙት ሁሉ አንድ ቅጂ እንዲታደል አድርግ፤ ከዚያም ይዘቱን በአጭሩ ከልስ። አንቀጽ 2 ላይ ስትወያዩ የመጋበዣ ወረቀቱን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። አንቀጽ 3 ላይ ስትወያዩ ደግሞ የጉባኤውን ክልል ለመሸፈን ስለተደረገው ዝግጅት እንዲናገር የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹን ጋብዝ።

መዝሙር 8 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ