ታኅሣሥ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ታኅሣሥ 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 13 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 16 ከአን. 7-14 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ራእይ 7-14 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ራእይ 9:1-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ እውነተኛ ክርስቲያኖች እውነተኛ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ ማሳየት የሚችሉት በየትኞቹ መንገዶች ነው?—ዕብ. 13:2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የእውነተኛው ሃይማኖት አባላት እርስ በርስ ይዋደዳሉ እንዲሁም ከዓለም የተለዩ ናቸው—rs ገጽ 328 አን. 3-4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ በጥርና በየካቲት ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በውይይት የሚቀርብ። የሚበረከቱትን ጽሑፎች ይዘት ከተናገርክ በኋላ ሁለት አቀራረቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ለማጥናት ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን መርዳት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በገጽ 6 ላይ ከቀረቡት ሐሳቦች መካከል አንዱ በሠርቶ ማሳያ መልክ እንዲቀርብ አድርግ።
መዝሙር 46 እና ጸሎት