የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/15 ገጽ 2
  • ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 1/15 ገጽ 2

ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 19 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 47 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 13 ከአን. 17-24 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መሳፍንት 1-4 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ መሳፍንት 3:1-11 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ስለ አምላክ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?—nwt-E ገጽ 8 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አኪጦፌል—ጭብጥ፦ ይሖዋ የከሃዲዎችን ሴራ ያከሽፋል—w06 7/15 ገጽ 21 አን. 9 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘በታላቅ ትሕትና ጌታን አገልግሉ።’—ሥራ 20:19

መዝሙር 35

10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፍቻውን እየተጠቀምክበት ነው? በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (1) ተሻሽሎ በወጣው አዲስ ዓለም ትርጉም (እንግሊዝኛ) ላይ የሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፍቻ የሚከተሉትን ጥቅሶች ትርጉም ለመገንዘብ የሚረዳን እንዴት ነው? (ሀ) ዘፀአት 28:30፣ (ለ) ማቴዎስ 16:6 እና (ሐ) 2 ጴጥሮስ 2:4። (2) የቃላት መፍቻውን በመጠቀም መጽሐፍ ቅዱስን ለምናስጠናቸው ሰዎች (ሀ) “ቃል ኪዳን፣” (ለ) “ቤዛ” እና (ሐ) “ነፍስ” እንደሚሉት ያሉትን ቃላት በግልጽ ማስረዳት የምንችለው እንዴት ነው? ሁሉም በዚህ መርጃ መሣሪያ እንዲጠቀሙ በማበረታታት ክፍልህን ደምድም።

10 ደቂቃ፦ ጌታን ማገልገል ጽናትና ተነሳሽነት ይጠይቃል። በ2014 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 59 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 62 አንቀጽ 1 እና በገጽ 67 አንቀጽ 2 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

10 ደቂቃ፦ “በአገልግሎታችሁ እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 20 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ