የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 የካቲት ገጽ 4
  • ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሁሉ የተሻለው ሕይወት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 1)
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 2)
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • ስለ 1914 ያለንን እምነት ማስረዳት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2013
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 የካቲት ገጽ 4

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ወጣቶች ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ በርካታ አጋጣሚዎች አሉ። ካሜሮን የተባለች አንዲት ወጣት ወጣትነቷን በጥበብ የተጠቀመችበት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ከሁሉ የተሻለው ሕይወት የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት። ከዚያም ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)

ካሜሮን ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ማላዊ በምትጓዝበት መንገድ ላይ ስታሰምር
  • በካሜሮን ሕይወት ውስጥ ምንጊዜም ትልቅ ቦታ የነበረው ነገር ምንድን ነው?

  • አገልግሎቷን ለማስፋት ውሳኔ ያደረገችው መቼና እንዴት ነው?

  • ካሜሮን ወደ ሌላ አገር በመሄድ የመንግሥቱ ሰባኪዎች ይበልጥ የሚያስፈልጉበት ቦታ ለማገልገል ራሷን ያዘጋጀችው እንዴት ነው?

    ካሜሮን ማላዊ ውስጥ ለአንዲት ሴት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስታነብ
  • ከትውልድ አገሯ ራቅ ባለ ቦታ ስታገለግል ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች አጋጥመዋታል?

  • ከዚህ በፊት ፈጽሞ አገልግለን በማናውቅበት ቦታ ወይም ሁኔታ ውስጥ ማገልገል ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው?

  • ካሜሮን ምን በረከቶችን አግኝታለች?

    በማላዊ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ሰላምታ ሲሰጡ
  • ይሖዋን ማገልገል ከሁሉ የተሻለ ሕይወት ለመምራት የሚያስችለው እንዴት ነው?

  • በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ለወጣቶች የተከፈቱ ምን ሌሎች አጋጣሚዎች አሉ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ