ከጥር 21-27
የሐዋርያት ሥራ 25-26
መዝሙር 73 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጳውሎስ ወደ ቄሳር ይግባኝ አለ፤ ከዚያም ለንጉሥ ሄሮድስ አግሪጳ መሠከረ”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 25:11—ጳውሎስ ሕጋዊ መብቱን በመጠቀም ወደ ቄሳር ይግባኝ አለ (bt 198 አን. 6)
ሥራ 26:1-3—ጳውሎስ በንጉሥ ሄሮድስ አግሪጳ ፊት እውነትን በተመለከተ ግሩም የመከላከያ ሐሳብ አቀረበ (bt 198-201 አን. 10-16)
ሥራ 26:28—ጳውሎስ የተናገረው ሐሳብ በንጉሡ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል (bt 202 አን. 18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 26:14—መውጊያ ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ nwt የቃላት መፍቻ “የከብት መውጊያ”)
ሥራ 26:27—ጳውሎስ ንጉሥ አግሪጳን በነቢያት ያምን እንደሆነ ሲጠይቀው አግሪጳ መልስ መስጠት የከበደው ለምንድን ነው? (w03 11/15 16-17 አን. 14)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 25:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። (th ጥናት 2)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቅ። (th ጥናት 3)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በኩዊቤክ ለሥራው ሕጋዊ መሠረት መጣል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 43 አን. 8-18
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 64 እና ጸሎት