ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ጢሞቴዎስ 1-3
ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ
ወንድሞች ከልጅነታቸው ጀምሮ ለመልካም ሥራ መጣጣራቸው ጠቃሚ ነው። እንዲህ ማድረጋቸው ሥልጠና ለማግኘት ያስችላቸዋል፤ በተጨማሪም ዕድሜያቸው ሲደርስ የጉባኤ አገልጋይ ሆነው ለመሾም ብቁ መሆናቸውን ለማስመሥከር ይረዳቸዋል። (1ጢሞ 3:10) አንድ ወንድም ለመልካም ሥራ መጣጣር የሚችለው እንዴት ነው? ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ባሕርያት በማዳበርና በተግባር በማሳየት ነው፦
የራስን ጥቅም መሥዋዕት ማድረግ።—km 7/13 2-3 አን. 2
መንፈሳዊነት።—km 7/13 3 አን. 3
እምነት የሚጣልበትና ታማኝ መሆን።—km 7/13 3 አን. 4