የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 14
  • ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ምድሪቱን ያከፋፈለበት ጥበብ የሚንጸባረቅበት መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ኢያሱ ለብሔሩ የሰጠው የመጨረሻ ማሳሰቢያ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 14

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ

ካሌብ ኃያል የሆኑ ጠላቶችን በማባረር ርስቱን ጠብቋል (ኢያሱ 15:14፤ it-1 1083 አን. 3)

ርስታቸውን መጥፎ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ሰዎች የጠበቁት ሁሉም እስራኤላውያን አይደሉም (ኢያሱ 16:10፤ it-1 848)

ይሖዋ፣ ርስታቸውን ለመጠበቅ ልባዊ ጥረት ያደረጉትን ሁሉ ረድቷቸዋል (ዘዳ 20:1-4፤ ኢያሱ 17:17, 18፤ it-1 402 አን. 3)

ይሖዋ ለሁሉም ክርስቲያኖች ውድ ውርሻ የሆነውን የዘላለም ሕይወት ተስፋ ሰጥቷቸዋል። ውርሻችንን መጠበቅ ከፈለግን በፈተና እንዳንሸነፍ ራሳችንን ማጠናከር አለብን፤ ለዚህም መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት፣ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች፣ የመስክ አገልግሎትና ጸሎት ይረዱናል።

አንድ አባት ከሚስቱና ከልጆቹ ጋር የቤተሰብ አምልኮ ሲያደርግ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ውርሻዬን ለመጠበቅ ጥረት እያደረግኩ ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ