የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 4/06 ገጽ 22-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2006
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • የሰዶምና የገሞራ ጥፋት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 4/06 ገጽ 22-31

መልስህ ምንድን ነው?

1. የአሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ስም ጻፍ።

......

......

......

......

......

......

......

......

......

......

......

......

የእያንዳንዱን ሐዋርያ ስምና ተለይቶ የሚታወቅበትን ባሕርይ በመስመር አገናኝ።

2. ተንኮል አልነበረበትም (ዮሐንስ 1:47)

3. ቀናተኛ ነበር (ሉቃስ 6:15)

4. ተጠራጥሯል (ዮሐንስ 20:24, 25)

◼ ለውይይት:- በጣም የምትወደው ሐዋርያ ማን ነው? ለምን?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ሥዕሉንና ታሪኩ የተፈጸመበትን ትክክለኛ ዘመን በመሥመር አገናኝ።

4216 4026 3375 2370 1593 1513 ከክ. ል. በፊት

5. ዘፀአት 2:1-7

6. ዘፍጥረት 2:7

7. ዘፍጥረት 7:11

እኔ ማን ነኝ?

8. እስራኤላዊ የነበርኩ ቢሆንም የመሲሑ ቅድመ አያት አልሆንኩም። ባለቤቴ ግን እስራኤላዊ ባትሆንም የመሲሑ ቅድመ አያት ሆናለች።

እኔ ማን ነኝ?

9. የእስራኤላውያንን ጠላት በመግደሌ “ከሴቶች ሁሉ የተባረከች” ተብያለሁ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 3 ኢየሱስ የደስታ ቁልፍ እንደሆነ የተናገረለት ነገር ምንድን ነው? (ማቴዎስ 5:․․․NW)

ገጽ 5 ሰሎሞን ገንዘብ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን በተመለከተ ምን ብሏል? (መክብብ 5:․․․)

ገጽ 11 ጳውሎስ በእምነቱ ምክንያት ምን ስደት ደርሶበታል? (2 ቆሮንቶስ 11:․․․)

ገጽ 28 መጽሐፍ ቅዱስ የአካል ጉዳተኛ የሆኑ ልጆች ላሏቸው ወላጆች ምን ተስፋ ይዟል? (ኢሳይያስ 35:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራው ስምዖን፣ የጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስ፣ ፊልጶስ፣ በርተሎሜዎስ (ናትናኤል)፣ ማቴዎስ፣ ቶማስ፣ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ፣ ቀናተኛ የተባለው ስምዖን፣ የያዕቆብ ልጅ ይሁዳና በኋላ ከሃዲ የሆነው የአስቆሮቱ ይሁዳ።—ሉቃስ 6:14-16

2. ናትናኤል

3 . ስምዖን

4. ቶማስ

5. ሙሴ—1593 ከክርስቶስ ልደት በፊት

6. አዳም—4026 ከክርስቶስ ልደት በፊት

7. ኖኅ መርከብ ውስጥ እያለ—2370 ከክርስቶስ ልደት በፊት

8. መሐሎን።—ሩት 4:9, 10

9. ኢያዔል።—መሳፍንት 5:24-27

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

የመጨረሻው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- Rare Books Division, The New York Public Library, Astor, Lenox and Tilden Foundations

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ