የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 6/07 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አሥሩን መቅሰፍቶች ጥቀስ
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • የሰዶምና የገሞራ ጥፋት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 6/07 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

አሥሩን መቅሰፍቶች ጥቀስ

መቅሠፍቶቹን በተፈጸሙበት ቅደም ተከተል መሠረት ዘርዝር። ከዚያም መልስህን ከትክክለኛው ሥዕል ጋር በመስመር አገናኝ። (ማሳሰቢያ:- ሥዕሎቹ የተቀመጡት በትክክለኛው ቅደም ተከተል አይደለም።)

1. ․․․․․․

2. ․․․․․․

3. ․․․․․․

4. ․․․․․․

5. ․․․․․․

6. ․․․․․․

7. ․․․․․․

8. ․․․․․․

9. ․․․․․․

10. ․․․․․․

እኔ ማን ነኝ?

11. ጥቁር ሴት ስሆን አንድ ንጉሥ ለጋብቻ ይፈልገኝ ነበር።

12. ጳውሎስ እኔና ሲንጤኪን በጌታ አንድ ልብ እንዲኖረን ለምኖናል።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 3 ገንዘብን የምትወድ ከሆነ ምን ይደርስብሃል? (1 ጢሞቴዎስ 6:․․․)

ገጽ 8 ልብህ ሁልጊዜ የት መሆን አለበት? (ማቴዎስ 6:․․․)

ገጽ 21 አኗኗራችን ከምን ነገር ነጻ መሆን ይኖርበታል? (ዕብራውያን 13:․․․)

ገጽ 28 ከተቃራኒ ጾታ ጋር በድብቅ ጓደኝነት የሚመሠርት ሰው ምን ማስታወስ ይኖርበታል? (ዕብራውያን 4:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 19 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. የአባይ ወንዝ ወደ ደም ተለወጠ።—ዘፀአት 7:19-21

2. ጓጉንቸር።—ዘፀአት 8:5-14

3. ተናካሽ ትንኝ።—ዘፀአት 8:16-19

4. የዝንብ መንጋ።—ዘፀአት 8:21-24

5. በእንስሳት ላይ የደረሰ መቅሰፍት።—ዘፀአት 9:1-6

6. እባጭ።—ዘፀአት 9:8-11

7. በረዶ።—ዘፀአት 9:22-26

8. የአንበጣ መንጋ።—ዘፀአት 10:12-15

9. ድቅድቅ ጨለማ።—ዘፀአት 10:21-23

10. የሰውም ሆነ የእንስሳት በኩሮች መሞታቸው።—ዘፀአት 12:12, 29

11. ሱላማጢሷ ልጃገረድ።—ማሕልየ መሓልይ 1:1-6

12. ኤዎድያን።—ፊልጵስዩስ 4:2

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ