የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 9/07 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አሥራ ሁለቱን የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ስም ጻፍ
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • የሰዶምና የገሞራ ጥፋት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 9/07 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

አሥራ ሁለቱን የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ስም ጻፍ

1. ․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

․․․․․․

የልጁን ስም በእሱ የዘር ሐረግ ሥር ከተገኘው በጣም ታዋቂ ሰው ስም ጋር በመስመር አገናኝ።

2. ኢየሱስ

3. ሙሴ

4. ንጉሥ ሳኦል

◼ ለውይይት:- ዮሴፍ ወንድሞቹ በደል ያደረሱበት ለምን ነበር? ወንድሞችህ ወይም እህቶችህ አንዳንድ ጊዜ መጥፎ ነገር ቢፈጽሙብህ የዮሴፍን ምሳሌ መኮረጅ የምትችለው እንዴት ነው?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከታች የተዘረዘሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ። ከዚያም መጽሐፉን ተጽፎ እንዳለቀ ከሚገመትበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።

607 ከክ.ል.በፊት 539 ከክ.ል.በፊት 40 ከክ.ል.በኋላ 61-64 ከክ.ል.በኋላ 65 ከክ.ል.በኋላ

5. ሰቆቃወ ኤርምያስ

6. 2 ጢሞቴዎስ

7. ቲቶ

እኔ ማን ነኝ?

8. ግብዝነት በሌለው እምነታችን ምክንያት ጳውሎስ እኔንና ሴት ልጄን አመስግኖናል።

እኔ ማን ነኝ?

9. በቀርጤስ ሽማግሌዎችን እንድሾም ሥልጣን ተሰጥቶኝ ነበር።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 6 ሰዎች በተፈጥሮ አደጋዎች የሚሞቱበት አንዱ ምክንያት ምንድን ነው? (መክብብ 9:․․․)

ገጽ 10 ይሖዋ የአንድን ሕፃን ሕይወት እንደ ውድ ነገር አድርጎ እንደሚመለከተው እንዴት እናውቃለን? (መዝሙር 139:․․․)

ገጽ 20 የዘር ሐረግህ በይሖዋ ፊት ለውጥ አያመጣም የምንለው ለምንድን ነው? (የሐዋርያት ሥራ 10:․․․)

ገጽ 26 አዎንታዊ አመለካከት ማዳበራችን ጥቅሙ ምንድን ነው? (ምሳሌ 17:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ዛብሎን፣ ይሳኮር፣ ዳን፣ ጋድ፣ አሴር፣ ንፍታሌም፣ ዮሴፍ፣ ብንያም።—ዘፍጥረት 49:2-28

2. ይሁዳ።—ሉቃስ 3:33, 34

3. ሌዊ።—ዘፀአት 6:16, 18, 20

4. ብንያም።—1 ሳሙኤል 9:1, 2, 15, 16

5. ኤርምያስ፣ 607 ከክ.ል.በፊት

6. ጳውሎስ፣ 65 ከክ.ል.በኋላ

7. ጳውሎስ፣ 61-64 ከክ.ል.በኋላ

8. ሎይድ።—2 ጢሞቴዎስ 1:5

9. ቲቶ።—ቲቶ 1:4, 5

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ