የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2010
የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን የሰማኸው ነገር አለ? የሰማኸውስ ነገር ትክክል ነው? እነዚህ ርዕሶች፣ ማንኛውንም ዓይነት የተሳሳተ ግንዛቤ ለማስተካከል ይረዳሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። የተለየ ባሕል ስላላቸው ስለ እነዚህ ሕዝቦች ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
10 አንድ ጠበቃ የይሖዋ ምሥክሮችን እምነት መረመሩ
22 “ይኸው ዳግመኛ ተገናኘን!” ለማለት ጓጉቼአለሁ
24 ገራገር ሆኖም ጠንካራ የሆነው የሼትላንድ ድንክ ፈረስ
30 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
32 የይሖዋ ምሥክሮች መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩት እንዴት ነው?
ከዓለም ሕዝብ መካከል አንድ ሦስተኛ ገደማ የሚሆነው በዚህ ገዳይ በሽታ ተይዟል። ራስህን ከዚህ በሽታ መከላከል የምትችለው እንዴት ነው?
በኢንዶኔዥያ ከሚገኙት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአገሬው ተወላጅ የሆኑ ጎሣዎች መካከል የባታክ ሕዝቦች ይገኙበታል፤ ሞቃታማ በሆነችው በዚህች አገር የሚገኙት እነዚህ ሕዝቦች ውብ በሆነ ክልል ውስጥ ይኖራሉ።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
© Sebastian Kaulitzki/Alamy