የርዕስ ማውጫ
ጥር 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
በዚህ እትም ውስጥ የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ራስ ወዳድ በሆነ ዓለም ውስጥ ጨዋ ልጆች ማሳደግ 8-11
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
“መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያለሁ ወንዶች ልጆች ከኋላዬ የጡት መያዣዬን እየጎተቱ የብልግና ሐሳቦችን ይናገሩ ለምሳሌ ከእነሱ ጋር የፆታ ግንኙነት ብፈጽም ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ይናገሩ ነበር” በማለት ኮሬታ የተባለች ወጣት ተናግራለች። አንቺ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ቢያጋጥምሽ ምን ታደርጊ ነበር? ፆታዊ ትንኮሳ ሲያጋጥምሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ማወቅሽ እንዲህ ያለውን ትንኮሳ ለማስቆም ይረዳሻል! (በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ቲንኤጀርስ” በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
የሥዕል ጨዋታ
ሥዕሉን ከኢንተርኔት ላይ አውርዳችሁ ካተማችሁ በኋላ ከልጆቻችሁ ጋር ሆናችሁ ይህን መልመጃ ሥሩ። ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው። (በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ችልድረን” በሚለው ሥር ይገኛል)