የርዕስ ማውጫ
ቁጥር 1 2016
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
አንድ ሰው ያለው አመለካከት ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ለማሸነፍ ሲታገል በሚያገኘው ስኬት ላይ ተጽዕኖ አለው?
ምን ትላለህ?
አለው
የለውም
በሁኔታዎች ላይ የተመካ ነው
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? “በመከራ ቀን ተስፋ የምትቆርጥ ከሆነ ጉልበትህ እጅግ ይዳከማል።”—ምሳሌ 24:10
3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
አመለካከት ለውጥ ያመጣል!
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ርዕሶች
መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው መልስ ያስገርምህ ይሆናል።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በሚለው ሥር ይገኛል)
ቪዲዮዎች
ወጣቶች በሕይወት ውስጥ ስለሚያጋጥሟቸው ተፈታታኝ ሁኔታዎች የተናገሩትን ተመልከት።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)